ጋሽ ኦባማም የመጀመሪያ የሚለዉን ቃል ይወዱታል እነዴ?

ጋሼ ኦባማ ኢትዮጵያን ጎብኝተዉ ፤ቡናቸዉን ጠጥተዉ፤ የሰዎች ሁሉ እናት ናት የምትባለዉን ሉሲንም ጎብኝተዎ፤ ባደረጉት ንግግሮቻቸዉ አሰደስተዉንም አስከፍተዉንም ወደ ሀገራቸዉ ተመልሰዋል፡፡ ታዲያ እኒዉ ሰዉ በኬኒያ፡ በእትዮጵያና በአፍሪካ ህብራት ባደረጉት ንግግር የመጀመሪያ (THE FIRST) የሚለዉን ቃል ደጋግመዉ ሲጠቀሙ አስታዉያለሁ፡፡ በአነድ ወቀት በዕዉቀቱ ስዩም ( በነገራችን ላይ በጣም የሚመቸኝ ደራሲ ነዉ) በአንድ ትረካዉ ወስጥ የመጀመሪያ የሚለዉን ቃል እነደ እትዮጵያዊያን መጠቀም የሚወድ የለም ብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን ጋሼ ኦባማም ይህንኑ ቃል በንግግሮቻቸዉ ወስጥ ደጋግመዉ በመጠቀማቸዉ አሜሪካኖችም ከእኛ በመቀጠል የመጀመሪያ (THE FIRST) የሚለዉን ቃል መጠቀም የሚወዱ ሕዝቦች ይሁኑ እነዴ? የሚል ጥያቄ በዉስጤ ሳያጭር አልቀረም፡፡ለማንኛዉም፡ ፕረዘደንቱ በንግግሮቻቸዉ እነደህ ነበር ያሉት፡፡

I am proud to be THE FIRST American president to come to Kenya.

And of course, I am THE FIRST Kenyan American to be the president of the United States.

I am glad to be THE FIRST sitting US president to visit Ethiopia.

I am proud to be THE FIRST US president to address the African Union.

ለነገሩ እሳቸዉ THE FIRST የሚያደርጋቸዉ ብዙ ነገር ነበራቸዉ፡፡ ምናልባት ሁሉንም ያልተናገሩት ግዜ ስላልነበራቸዉ ይሆናል እንጂ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s