መተኛት ብርቅ ነዉ እነዴ?

ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የማንቀላፋትና የመተኛት ማራቶን እንሆ ተጀመረ፡፡አቤት፤ ፓርላማ ዉስጥ መተኛት እንዴት ደስ ይላል፡፡ Really, really, በንደዚህ አይነት ሁኔታ ለሚቀጥሉት 25 አመታት ከተኛቹህ ኢትዮጲያን ከአሜሪካና ከአዉሮፓ ሀገራት ተርታ ማሰለፍ በጣም ቀላል ነዉ፡፡

እናነተ እኮ ቀን ፓርላማ ዉሰጥ የሚትተኙት ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ልሊትም ጭምር ዕያቀዳቹ፤እየሰራቹ፡ስለዚች ሀገር ዕጣ ፋንታ እያሰባቹ ስለምታድሩ ነዉ፡፡የተሸከማቹት ሀላፊነት፡ በአንድ ድምጽ ያለምንም ልዩነት በመቶ ሚልዮን ሕዝብ የተሰጣቹ አደራ በጣም ይከብዳል፡፡፡ ያዉም ብቻቹን፡፡ ስለዚህ ተኙ፡፡ 12119068_10153614389339356_1067951831381545976_n፡፡ በፓርላማ የሚጸድቅ ነገር ካለ የድጋፍ ድምጽ የሚቆጥረዉ ሰዉዬ ይቀስቅሳቹሀል፡፡ እስከዛ ድረስ ላሽ ማለት ነዉ፡፡እናንተ የፀረ እንቅልፍ ሀይሎችን አትስሙ፤ዝም ብላቹ ተኙ፡፡ መልካም የእንቅልፍ ዘመን ይሁንላቹ!!!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s