ልማታዊ ልመና?

የልማታዊ መንግስታችን ጠቅላይ ሚንሰትር አቶ ሀይለማራያም ደሳለኝ ልማታዊ በሆነዉ EBC በልማታዊዉ ጋዜጠኛ አማካይነት በድርቅ ምክንያት ለረሀብ የተጋለጡትን ወገኖችን ለመርዳት 10 ቢሊዮን ብር እነደሚያስፈልግ ነግረዉናል፡፡ ይህ የእርዳታ ገንዘብ አብዛኛዉ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀዉ ከዉጭ መንግስታትና ከአለም አቀፍ የእረዳታ ድርጅቶች ነዉ፡፡

እኔ ግን የሚገርመኝ ለአስር ተከታታይ አመታት የ11.5 በመቶ እድገት ያስመዘገበች ሀገር እንዴት ለአደጋ ግዜ የሚሆን ምግብ ወይም በጀት ታጣለች? በልማትና በእድገት በአፍሪካ አንደኛ በአለም ሶስተኛ ብለን እየደሰኮርን 15ሚሊዮን ህዝብ ተርቦብናል ብለን እርዳታ ልመና ስንሄድ ምንስ ይባላል? እሱም ደግሞ ልማታዊ ልመና ነዉ እንዳትሉን አደራቹን፡፡እናንተ አኮ አታፍሩም እነደዛም ትሉን ይሆናል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s