በህጻንነቷ የተቀጨች አገር…

Simarsan

ከ (Solomon A Gobena)

“ቅጭት” ማለት ያለጠነከረ አጥንትና ስጋ በተለይ ለህጻናት በአጋጣሚ ወድቀውም ይሁን ሌላ ሰው ያለ አግባብ ቢይዛቸውይቀጫሉ።የተቀጨ ሁሉ ይሞታል ማለት ሳይሆን በሃክምና በወጊሻ መዳኑ አይቀርም።ጥንቃቄ ያሰፍልጋል፡፡ያለወለዳችሁ ሰምታችኋል?

ስለ ህጻናት እንክብካቤ ለመጻፍ አይደለም፡፡ይልቁንም በህጻናት ዕድሜ ያለች አገር እንዴት እንደ ተቀጨች ለማመልከት ነው፡ምን አልባትም እኮ ነገ በኔ ማለት ደግ ነው።ይህቺ አገር ከተመሰረተች አምስት አመቷን ልደት እንኳ አላከበረችም።አንደኛ ዓመት ልደቷ በፌሽታ ነው የተከበረው…ህዝቦቿ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ ተባብለው ባንዲራቸውን ከፍ አድረገው በህብረት ለዓለም አሳዩ…”ዕደጊ ተመንደጊ የሚል ምርቃት ከዓለም ጥግ እስከ ጥግ መረቋት”ከአንድ አገር በስተቀር።

ይህቺ አዲሷን ደቡብ ሱዳን ያለመረቀች አገር ወይም ዝምታን የመረጠች ማን እንደሆነች ወደ ኋላ እንመለስበታልን።
በዚህች አገር አንድ የተማርኩት ነገር ቢኖር “መገንጠል ቀላል”መሆኑን ነው፡፡መገንጠል ቀላል ከሆነ ለምን ያን ሁሉ ጦርነት ለምን አካሄዱ ? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡ደቡብ ሱዳኖች2•5 ሚልየን ህዝባቸው በጦርነት አለቀዋል።

ከሰሜኑ ዓረብ መንግስት ጋር ሲዋጉ።ጭቆና በቃን፥እራሳችንን እንቻል፥የራሳችንን መንግስት እንመሰርት…በሚል ምክንያት ነው እልፎቹ ያለቁት።በመጨረሻም መገንጠል አለብን የሚለው ስር በደንብ አስመሩበት።

ከ2005-2011 ድረስ በሰሜኑ ወይም…

View original post 479 more words

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s