ክቡር ጠ/ሚኒስትር: “የእርስዎ ከሥልጣን መውረድ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው!

Ethiopian Think Thank Group

ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ የፖለቲካ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ለሀገር ሰላም፥ ልማትና ዴሞክራሲ “እንቅፋት” እንደሚሆኑ በዝርዝር ተመልክተናል። በመጨረሻም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ በግልፅ የሚስተዋለው ችግር የመልካም አስተዳደር ወይም የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ሳይሆን የፖለቲካ አመራር ብቃት ማነስ እንደሆነ በፅሁፉ ተጠቁሟል። ከዚህ አንፃር፣ “የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ አመራር ብቃት እንዴት ይታያል?” የሚለውን በዚህ ፅሁፍ በዝርዝር እንመለከታለን።

በእርግጥ በሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ የሚሰጥ ማንኛውም ሃሳብና አስተያየት ከጭፍን ድጋፍ ወይም ተቃውሞ ስለሚቆጠር በአንድ ነገር ላይ በግልፅ ተነጋግሮ መግባባት አስቸጋሪ ነው። አሁንም ቢሆን ስለ ጠ/ሚ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ አመራር ብቃት የግል አስተያየቴን ስሰጥ “የመንግስት ተቃዋሚ ስለሆነ ነው” መባሉ አይቀርም። ነገር ግን፣ እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የፖለቲካ አመራር ብቃት አላቸው ወይስ የላቸውም?” የሚለውን ጥያቄ መጠየቅና ተገቢ የሆነ ምላሽ የማግኘት መብት አለው። ጥያቄው ስለ ግለሰቡ የግል ባህሪና ብቃት አይደለም። ከዚያ ይልቅ፣ የሕዝብን ሰላምና ደህንነት፣ የሀገርን ልማትና ዴሞክራሲ ከማረጋገጥ አንፃር የሕልውና ጥያቄ ስለሆነ ነው።    

በ2008 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ የመንግስታቸውን የስድስት ወር አፈፃፀም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ሲያቀርቡ ጠ/ሚ…

View original post 775 more words

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s